ከማህበሩ ደብዳቤ የደረሰው አካል ዩኒቬርስቲ ወይም የክልል ት/ቢሮ አግባብ ካለው አካል/ዲፓርተሜንት ተወካዮች ጨምሮ ኮሚቴ ያቀóቁማል፤፤ ት/ቢሮ ከሆነ ከዩኒቬርስቲ/ ከአቅም ግንባታና ማህበረዊ. ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ ተወካዮችን ይዞ ከአምስት ሰው የማያነስ አባለት ያለበት ይሆናል፡፡ በተላከው ማወዳደሪያና መምረጫ ቅጾችን ከተሞሉ በኃላ ገምግሞ ስድስት ተማሪዎችን በፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነትና እስኮላሸፕ ጽ/ቤት በኩል ለማህበሩ አንዲደርስው ያድርጋል፡፡ ...