• ከማህበሩ ደብዳቤ የደረሰው አካል ዩኒቬርስቲ ወይም የክልል ት/ቢሮ አግባብ ካለው አካል/ዲፓርተሜንት ተወካዮች ጨምሮ ኮሚቴ ያቀóቁማል፤፤ ት/ቢሮ ከሆነ ከዩኒቬርስቲ/ ከአቅም ግንባታና ማህበረዊ. ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ ተወካዮችን ይዞ ከአምስት ሰው የማያነስ አባለት ያለበት ይሆናል፡፡
  • በተላከው ማወዳደሪያና መምረጫ ቅጾችን ከተሞሉ በኃላ ገምግሞ ስድስት ተማሪዎችን በፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነትና እስኮላሸፕ ጽ/ቤት በኩል ለማህበሩ አንዲደርስው ያድርጋል፡፡
  • ለምርጫው፤-


ሀ. የትምህርት ችሎታና ውጤት ከ300 ነጥብ በላይ ለሆነ - 50 ከመቶ

ለ. ለቤተስብ ገቢ/ ኢኮኖሜ በወር ከብር100.. በታች ከፍተኛው ነጥብ 3 እየተቀነስ - 25 ከመቶ

ሐ. ለመልካም ስነምግባር፣ በትምህርት ማስረጃው ላይ ኤ(A)-10 ቢ(B) – 5፤ ሲ( C-)- 2 ከመቶ ይሰጣል

መ. በተማሪነት ወቅት ለአደረገው/ላደረገችው ተጨማሪ ተሳትፎ፤(በት/ቤት ክበባት-ስፖረት፣ ጤና፤ አካባቢ ጥበቃ፤ መሰረተ ትምህርተ ወዘተ ተሰትፎ- 10 ከመቶ

ሠ. አደገኛ ባህሪይ/ሱሰኛነት ነጻ መሆን - (አለመቃም፤ማጨስ፣ መጠጥ፤ መደባደብ/የቡድን ፀብ፤ወዘተ) 10 ከመቶ ይሰጣል፤፤